አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
በሕዝቦች መካከል ታሪካዊና ትርክታዊ ትስስር በመጠናከሩ ኢትዮጵያ አንገቷን ቀና እያረገች ትገኛለች- ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) Post published:April 16, 2025 Post category:ኢትዮጵያ/ፖለቲካ