ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተገነባዉን ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘን እና ሁለገብ ሕንፃ መርቀዉ ስራ አስጀመሩ
አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላው የኢትዮጵያውያንን አንድነትና አብሮነት የበለጠ የሚያጎለብት ነው Post published:August 1, 2025 Post category:ማኅበራዊ/አረንጓዴ ዐሻራ
ሥነ ምህዳርን ከሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ጋር አስተሳስሮ መሥራት ለማይበገር የኢኮኖሚ እድገት ቁልፍ ነው ሲሉ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ(ዶ.ር) ተናገሩ Post published:August 1, 2025 Post category:አረንጓዴ ዐሻራ
ኢትዮጵያውያን ሲተባበሩ ተአምር እንደሚሠሩ ዛሬ ዳግም ታይቷል-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) Post published:August 1, 2025 Post category:አረንጓዴ ዐሻራ
በአንድ ጀንበር 714.7 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ከዕቅድ በላይ መሳካቱን ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለፁ Post published:August 1, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ልማት/አረንጓዴ ዐሻራ
ሀገር የምትገነባው በዜጎቿ አብሮነት እና በሚያበረክቱት አስተዋጽኦ ነው ሲሉ ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ተናገሩ Post published:July 31, 2025 Post category:አረንጓዴ ዐሻራ
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና መላ ሠራተኞች “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል የችግኝ ተከላ መርሐግብር አካሄዱ Post published:July 31, 2025 Post category:አረንጓዴ ዐሻራ