አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የባህር ላይና ዳርቻዎች ጥበቃ ፖሊስ (ኮስታል ጋርድ) በንጋት ሐይቅ ሥራውን መጀመሩን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ገለፁ Post published:September 23, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር
የተለያዩ ሀሰተኛ ሰነዶችን በመኖሪያ ቤት ውስጥ ሲያዘጋጁ የነበሩ ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Post published:September 23, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/አዲስ አበባ
ቢሮው ከፍተኛ የገንዘብ መጠን የመንግስትን ጥቅም ለማሳጣት የሚያስችል ግድፈት ፈፅመው የተገኙ 10 የሂሳብ ባለሙያዎችና ኦዲተሮች የሙያ ፈቃድ እንዲሰረዝ ጥያቄ ማቅረቡን ገለፀ Post published:September 22, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር
የመስቀልና የኢሬቻ በዓላት ሃይማኖታዊና ባህላዊ እሴታቸዉን ጠብቀዉ እንዲከበሩ ህብረተሰቡ ሰላሙን በባለቤትነት መጠበቅ እንደሚኖርበት ተገለጸ Post published:September 22, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር
ከ303 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Post published:September 22, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/ምጣኔ ሃብት
የመስቀል ደመራ እና የኢሬቻ በዓላት በተሳካ መልኩ እንዲከበሩ ፖሊስ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል Post published:September 20, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/መልካም አስተዳደር
በህገ-ወጥ የውጭ ምንዛሪ የወንጀል ተግባር የተሰማሩ 123 ተጠርጣሪዎች የባንክ ሒሳብ ታገደ Post published:September 20, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/ምጣኔ ሃብት
ሳይታገት ታግቻለሁ በማለት የትዳር አጋሩን 3ሚሊዮን ብር የጠየቀ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ Post published:September 20, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር
በሚኪሊላንድ ኮንዶሚኒየም አካባቢ በተከሰተው የመሬት መሰንጠቅ አደጋ ዙሪያ ጥናት ሲያደርጉ የነበሩ የዘርፉ ከፍተኛ ባለሙያዎች የጥናቱ ዉጤቱን ይፋ አደረጉ Post published:September 19, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/አዲስ አበባ