ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተገነባዉን ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘን እና ሁለገብ ሕንፃ መርቀዉ ስራ አስጀመሩ
አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
በተለያዩ ህገ-ወጥ ድርጊቶች ተሳታፊ የሆኑ ስደተኞችን በቁጥጥር ስር በማዋል የህግ የበላይነትን የማስከበር ስራ በትኩረት መሰራቱ ተገለፀ Post published:July 11, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር
የመዲናዋን የውሃ አቅርቦት እና የፍሳሽ አገልግሎት ለማሳደግ በበጀት አመቱ 18 ቢሊዮን ብር ተበጅቶ ሲሰራ እንደነበር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ Post published:July 11, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/መልካም አስተዳደር
በበጀት ዓመቱ ከ55 ሺህ 7 መቶ በላይ ቤቶች ተገንብተው ለነዋሪዎች መተላለፋቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ Post published:July 11, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር
በበጀት ዓመቱ ለአምራች ኢንዱስትሪዎች የማሽነሪ እና በብር የተቀናጀ ድጋፍ ማድረግ መቻሉን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ Post published:July 11, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር
አዲስ አበባ ህጻናትን ለማሳደግ የምትመች የአፍሪካ ከተማ የማድረጉ ሥራ ስኬት ማሳየቱን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ Post published:July 11, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር
የኑሮ ውድነትን ለማቃለል የተሰራው ስራ ውጤት ማምጣቱን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ Post published:July 11, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር
ተቋማትን በቴክኖሎጂ በማደራጃት የመንግስትንና የሕዝብን ሃብት ከብክነትና ከብልሹ አሰራር መታደግ መቻሉን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ Post published:July 11, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/መልካም አስተዳደር/አዲስ አበባ
በበጀት ዓመቱ 347 አገልግሎቶችን ዲጂታላይዝ ማድረግ መቻሉን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ Post published:July 11, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/አዲስ አበባ
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የስማርት ፖሊስ ስቴሽን ማልማት የሚያስችል የውል ስምምነት ተፈራረሙ Post published:July 9, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር