ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተገነባዉን ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘን እና ሁለገብ ሕንፃ መርቀዉ ስራ አስጀመሩ
አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተማሪዎች በምግብ እጥረት ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው እንዳይስተጓጎሉ እና ህልማቸውን እንዲያሳኩ በታላቅ ቁርጠኝነት እየሰራ ይገኛል Post published:December 31, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/አዲስ አበባ
በአዲስ አበባ በፍጥነትም በብዛትም እየተገነቡ ያሉት መኖሪያ ቤቶች Post published:December 30, 2025 Post category:መሰረተ- ልማት/አዲስ አበባ
በአዲስ አበባ ከተማ የቤት አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ የተቀናጁ የቤት ልማት አማራጮች እየተተገበሩ ናቸው Post published:December 30, 2025 Post category:መሰረተ- ልማት/አዲስ አበባ
ለከተማዋ ሰላም እና ደህንነት የሰላም ሰራዊት ተሳትፎ ትልቅ ሚና እንዳለው ተገለፀ Post published:December 30, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/አዲስ አበባ
የተገነቡ ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያዎች የትራፊክ ፍሰትን በማቃለልና ስርቆትን በመከላከል ረገድ ከፍተኛ ሚና አላቸው Post published:December 29, 2025 Post category:መሰረተ- ልማት/አዲስ አበባ
የእንጠያየቅ መድረክ ህዝብ መንግስትን የሚጠይቅበት መንግስትም ለጥያቄዎች ተገቢ ምላሾችን የሚሰጥበት ነዉ Post published:December 29, 2025 Post category:ማኅበራዊ/አዲስ አበባ
የግሉ ንግድ ዘርፍ ስነ-ምግባርን በተላበሰ አሰራር ማህበረሰቡን ሊያገለግል ይገባል Post published:December 29, 2025 Post category:አዲስ አበባ/ኢኮኖሚ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ግንባታቸው የተጠናቀቁ 32 አዳዲስ የፖሊስ እና የእሳትና አደጋ ሥጋት መከላከያ ተቋማትን መርቀው ሥራ አስጀመሩ Post published:December 29, 2025 Post category:መሰረተ- ልማት/አዲስ አበባ
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ፣ የመሪ ሎቄ አካባቢ ለህዝብ ሁለገብ አገልግሎት የተገነቡ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን ለአገልግሎት ክፍት መደረጋቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ Post published:December 28, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ልማት/አዲስ አበባ