ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተገነባዉን ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘን እና ሁለገብ ሕንፃ መርቀዉ ስራ አስጀመሩ
አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
በኮሪደር ልማት በተሰራ የፍሳሽ ማስወገጃ መስመር ላይ የመጸዳጃ ቤት ፍሳሽ የለቀቀዉ ሆቴል 300 ሺህ ብር ተቀጣ Post published:September 5, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/አዲስ አበባ
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የመዲናዋን መልካም ገጽታ ከመገንባት ባሻገር የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመቅረፍ ረገድ ዉጤታማ ተግባራትን በማከናወን ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ Post published:September 5, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/መልካም አስተዳደር/አዲስ አበባ
አዲስ አበባን ለመኖር ምቹና አካታች ልማት ያላት ከተማ የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ Post published:September 5, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ልማት/አዲስ አበባ
ወደ አዲስ አበባ ከተማ ሊገቡ የነበሩ ግምታቸዉ ከ25 ሚሊዮን ብር በላይ የሆነ ኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Post published:September 4, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/አዲስ አበባ
ወደ ከተማዋ የሚገቡና የሚወጡ ማንኛውም ደረቅ ጭነትና የተለያዩ ሸቀጣ ሸቀጦች የጫኑ ተሽከርካሪዎች ደረሰኝ ስለመያዛቸው ቁጥጥር እያደረገ እንደሚገኝ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ Post published:September 3, 2025 Post category:ምጣኔ ሃብት/አዲስ አበባ
ፍትሃዊ የግብር አሰባሰብ ሥርዓትን ለማስፈን የሚያስችሉ አዳዲስ አሠራሮች መዘርጋቱን ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ Post published:September 3, 2025 Post category:በዓል/አዲስ አበባ
በበዓላት ወቅት አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ እና የገበያ አለመረጋጋት እንዳይፈጠር ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ Post published:September 3, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ቢዝነስ/አዲስ አበባ
ከአገር ዉጭ ወጥተዉ መታከም ለማይችሉ ታማሚዎች እና ቤተሰብ ትልቅ እፎይታ የሚሰጥ የስትሮክ ሕክምና ማዕከል ሊገነባ መሆኑን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ Post published:September 2, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/አዲስ አበባ/ጤና
የሀገርን እድገት በእውቀት እና ክህሎት በተገነባ ትውልድ እውን ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ትምህርት ቢሮ አስታወቀ Post published:September 2, 2025 Post category:ትምህርት/አዲስ አበባ
በመዲናዋ የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ በተከናወኑ ተግባራት አበረታች ውጤቶች መመዝገባቸዉን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ Post published:September 1, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ትምህርት/አዲስ አበባ