ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተገነባዉን ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘን እና ሁለገብ ሕንፃ መርቀዉ ስራ አስጀመሩ
አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ኢትዮጵያ የመልክዓ ምድር እስረኛ ሆኗ መቆየቷ አግባብነት ስለሌለዉ የባህር በር ጉዳይን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የቱርክዬ መንግስት ዲፕሎማሲያዊ ሚናዉን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ Post published:February 18, 2026 Post category:ዲፕሎማሲ