አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ጥቂት ዓመታት የተከናወኑ በርካታ የስፖርት መሰረተ ልማቶች የመዲናዋን ገጽታ ከመቀየራቸዉም በላይ ከሃገር እና አህጉር አልፈዉ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተመራጭ ለመሆን በቅተዋል Post published:March 5, 2026 Post category:መሰረተ- ልማት/አዲስ አበባ