አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የ1447ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በስኬት ተከብሮ እንዲውል ከመጅሊስ አመራሮችና ከበዓሉ አስተባባሪዎች ጋር ውይይት ተካሄደ Post published:March 18, 2026 Post category:በዓል