አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ኢትዮጵያ በ2019 ዓ.ም የሚካሄደውን 89ኛውን ዓለም አቀፍ የስፖርት ጋዜጠኞች ጉባኤ እንድታስተናግድ ተመረጠች Post published:April 13, 2026 Post category:ሌሎች ስፖርት