የብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡና በመገንባት ላይ ያሉ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው

You are currently viewing የብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡና በመገንባት ላይ ያሉ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው

AMN – ጥር 22/2017 ዓ.ም

ከጥር 23 አስከ 25 በሚካሄደው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የሚሳተፉ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡና በመገንባት ላይ የሚገኙ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው።

አዲስ አበባ የነዋሪዎቿን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚያዘምኑ የመሰረተ ልማት አውታሮችን እንዲሁም የኑሮ ውድነቱን የሚያቃልሉ ፕሮጀክቶችን ስለመመልከታቸው ጎብኚዎች ተናግረዋል።

“ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል በሚካሂደው የፓርቲው መደበኛ ጉባኤ ላይ 1 ሺ 700 በድምጽ የሚሳተፉ የፓርቲው አመራሮችን ጨምሮ የተለያዩ የህብረተሰብ እና የተፎካካሪ ፓርቲ ተወካዮች እንደሚሳተፉ ይጠበቃል።

ካሳሁን አንዱዓለም

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review