አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ተለዕኮ AMN-የህዝብ ድምፅ በሚል መርህ የይዘት ስራዎችን የሚሰራ መንግስት ሚዲያ ነው። ራዕይ በ2023 ሜትሮፖሊታን ሚዲያ መሆን ነው። ዋና ዋና እሴቶች • ፈጠራ• ፍጥነት• ጥራት• አክብሮትበባለቤትንት• አዲስ ቴቪ• AMN PLUS• FM 96.3 radio• አዲስ ልሳን ጋዜጣን• AMN-Digitalን ያስተዳድራል!!