አዲስ አበባ በታሪካዊ ጠቀሜታዋ፣ በባህል ሀብቷና በዓለም የፖለቲካ ማዕከልነቷ የምትታወቅ ከተማ ናት። ሆኖም ለረጅም አመታት የከተማዋ ነዋሪዎችና እንግዶች የሚዝናኑባቸው፣ ጥበባዊ ስራዎች የሚቀርቡባቸውና ንጹህ አየር የሚያገኙባቸው ክፍት የህዝብ መዝናኛ ስፍራዎች እጥረት...
የኪነ ጥበብ ማዕድ
በመዲናችን አዲስ አበባ ባሳለፍነው ሳምንት የተለያዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች ለጥበብ አፍቃሪያን ሲደርሱ ቆይተዋል። ዛሬን ጨምሮ በሚቀጥሉት ቀናትም መሰል መሰናዶዎች ይቀርባሉ፡፡ ከእነዚህ መካከል ሙዚቃ፣ የሥዕል አውደ ርዕይ፣ የመጻሕፍት ምረቃ፣ የግጥም ምሽት...
የኪነ ጥበብ ዝግጅቶች ጥቁምታ
በመዲናችን አዲስ አበባ ባሳለፍነው ሳምንት የተለያዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች ለጥበብ አፍቃሪያን ሲደርሱ ቆይተዋል። ዛሬን ጨምሮ በሚቀጥሉት ቀናትም መሰል መሰናዶዎች ይቀርባሉ፡፡ ከእነዚህ መካከል ሙዚቃ፣ የስዕል አውደ ርዕይ፣ የመጽሐፍት ምረቃ፣ የግጥም ምሽት...
ለዓለም የተረፈ ሀብት
ፊቼ ጨምበላላ ከውበት ባሻገር በውስጡ በርካታ እሴቶች መያዙን መረጃዎች ያመላክታሉ የሲዳማ የዘመን መለወጫ ተፈጥሮና ሰው በአንድ ድምፅ ለሰላም የሚዘምሩበት ረቂቅ ምስጢር ነው። ምክንያቱም ፊቼ ጨምበላላ በዓል ብቻ አይደለም፤ የነፍስ...
ኪነ ጥበባዊ ድግሶች
በመዲናችን አዲስ አበባ ባሳለፍነው ሳምንት የተለያዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች ለጥበብ አፍቃሪያን ሲደርሱ ቆይተዋል። ዛሬን ጨምሮ በሚቀጥሉት ቀናትም መሰል መሰናዶዎች ይቀርባሉ፡፡ ከእነዚህ መካከል የኪነ ጥበብ ፌስቲቫል፣ የስዕል አውደ ርዕይና የመጽሐፍት ምረቃ...
ዓድዋን በጥበብ የደገመው ጀግና
በፈረንጆቹ የካቲት 17 ቀን 2026 በጀርመን መዲና በርሊን በተካሄደው የዘንድሮው 76ኛው ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል ላይ፣ የኢትዮጵያ ስም በክብርና በኩራት ጎልቶ ተደምጧል። የዓለም ሲኒማን መልክ ከቀየሩ ጥቂት የጥበብ ሰዎች መካከል...