ታሪክ አሻጋሪው ስምምነት

ከተሞች የሕዝብ መኖሪያ ብቻ አይደሉም፤ የሀገርን የሥልጣኔ ደረጃ የሚለኩ፣ የኢኮኖሚውን የልብ ትርታ የሚያሳዩና የዜጎችን የነገ ተስፋ የሚሰንቁ ሕያው ምስሎች እንጂ። አንድን ሀገር እንደ ሰው ብንመስለው፣ ከተሞች የዚያ አካል ‘እጅና አእምሮ’...

ሚዲያው በሁሉም አማራጮችአዳዲስ ይዘቶችን በመተግበርተደራሽነቱን የበለጠእንደሚያሰፋ ተገለጸ

የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ካሳሁን ጎንፋ፣ ሚዲያው የህዝብ ጥያቄዎች የሚንሸራሸሩበት፣ የአገልግሎት አሰጣጥ እና የመልካም አስተዳደር ችግሮች እንዲፈቱ የሚያስችሉ መድረኮች መፍጠሩን ገልጸው፣ በቀጣይም በሁሉም አማራጮች አዳዲስ ይዘቶችን በመተግበር...

ሰብል በከተማ

በዚህ ዓመት የመኸር እርሻ ከተማዋ 19 ሺህ 360 ቶን የሰብል ምርት እንደምታገኝ ተጠቁሟል አርሶ አደር እሸቴ ገመቹ በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ነዋሪ ናቸው፡፡ በክፍለ ከተማው ቡልቡላ አካባቢ ነዋሪ የሆኑት...

የጎዳናው አርበኞች

“ዜጋ በጎ ሲሆን ሀገር በጎ ትሆናለች” የሚለው አባባል ስለበጎነት ከተነገሩ ወርቃማ አባባሎች መካከል ተጠቃሽ ነው። ክፍያ፣ ቀብድና ወለድ የማይጠየቅበት በጎነት በእርግጥም ከግለሰብና ከቤተሰብ ተሻግሮ ሀገርን የማቅናት ጉልበት ያለው ተግባር መሆኑ...

በተግባር እየተገለጠ ያለው የትውልድ ድምፅነት

• አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የከተማዋን ትናንት በወጉ ሰንዶ፣ ዛሬዋን በልኩ ቀምሮ ነገዋን አሻግሮ በመመልከት ከፍታዋን ለማስጠበቅ እየሰራመሆኑ ተመላክቷ አዲስ አበባ ትናንትን፣ ዛሬን እና ነገን አሻግረው በሚያሳዩ አስደማሚ ህንፃዎች፣ በታሪካዊ ስፍራዎች...

የአንድ ጀንበሩን እጆች የሚፈልገውምዕራፍ

•   በተከላው መርሃ ግብር እንደተሳተፍነው ሁሉ በእንክካቤውም ተግተን እንቀጥላለን ሲሉ በዘንድሮው የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በግንፍሌ ወንዝ አካባቢ የተሳተፉ የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ ላለፉት 6 ዓመታት ኢትዮጵያውያን ተባብረው ችግኝ...