የብዙሃን ትራንስፖርቱን የማዘመን ጥራት

• የፈጣን አውቶቡስ አገልግሎት በዓለም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጀመረው እ.ኤ.አ በ1974 በብራዚል ኩሪቲባ ከተማ ነው የናይጄሪያዋ ዋና ከተማ ሌጎስ ደግሞ ከአፍሪካ ቀዳሚ በመሆን እ.ኤ.አ በ2008 አገልግሎቱን ማስጀመር ችላለች ፡፡ የፈጣን...

ከሸማችነት ወደ አምራችነት

• በከተማዋ በግቢና በጓሮ አትክልት ልማት 625 ሺህ 725 ተጠቃሚዎች የተሰማሩ ሲሆን፣ በዚህ ዓመት በጓሮ አትክልት 20 ሺህ 790 ቶን እንዲሁም በማሳ አትክልት ደግሞ  46 ሺህ 160 ቶን ምርት ይገኛል...

በመታመን የተገኘ ክብር

   • ለታማኝ ግብር ከፋዮች የተዘጋጀ ልዩ የተጠቃሚነት ዕድል መኖሩ ተመላክቷል አቶ ሰዒድ ሀሰን፤ የሀስ ኢንተርፕራይዝ መስራች እና ሥራ አስኪያጅ ናቸው። ድርጅታቸው የተመሰረተው ከ20 ዓመት በፊት ሲሆን፤ ሥራውን የጀመረው ብረታብረት...

የዘመናዊ ግብይት በር ከፋች

“የኮሪደር ልማቱ ለአዲስ አበባ የንግድ እንቅስቃሴ መዘመንና መሻሻል ትልቅ አስተዋፅኦ አድርጓል” በአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አሸናፊ ብርሃኑ መነሻዬን አምስት ኪሎ፤ ቅድስተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን አካባቢ አድርጌ...

በመነቃቃት ላይ ያለው የምሽት ንግድ

ንግዱ የከተሜነት አንዱ መገለጫ መሆኑ ተጠቁሟል ከጥቂት ዓመታት ወዲህ በአዲስ አበባ እየተሻሻለ የመጣው በጊዜ እና በሁኔታ ያልተገደበ ንቁ የሥራ እንቅስቃሴ ተስፋ የሚሰጥ ነው፡፡ አምረውና ምቹ ተደርገው የተገነቡ የመንገድ መሰረተ ልማቶች፣...

የገቢ አሰባሰቡን ውጤታማ የማድረግ ጥረት

ለአገልግሎት በሄዱባቸው ተቋማት በፍጥነት መስተናገዳቸውን ግብር ከፋዮቹ ገልፀዋል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ተቋማት ከመደበኛው ባሻገር ማህበረሰቡን ለምሬትና ለእንግልት የሚዳርጉ አሰራሮችን የሚቀርፉ፣ ፈጣንና ውጤታማ ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ ተግባራትን በአጭር ጊዜ...