AMN ጥቅምት 4/2018 ስካይዊን ኤሮኖቲክስ ኢንደስትሪ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የድሮን ቴክኖሎጂ ምርቶችን አጠናክሮ መቀጠሉን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ። ስካይዊን ኤሮኖቲክስ ኢንዱስትሪ በሀገር ውስጥ ማምረት የጀመራቸውን ድሮኖች ምርት በማስፋት የድሮን...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኒውክለር ኃይል ኮሚሽን እንዲቋቋም ውሳኔ አስተላለፈ
AMN – ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 49ኛ መደበኛ ስብሰባ የኒውክለር ኮሚሽን እንዲቋቋም ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የተወያየ ሲሆን፤ የኢትዮጵያ ኒውክለር ኃይል ኮሚሽን ማቋቋሚያ...
ኢትዮጵያ የምትሳተፍበት 45ኛው የገልፍ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ መካሄድ ጀምሯል
AMN – ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም 45ኛው የገልፍ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ (ጂአይቴክስ) በዱባይ ዓለም አቀፍ የንግድ ማዕከል ተጀምሯል። የአውደ ርዕዩ “የዳታ ማዕከላት በነገ ዲጂታል መሰረተ ልማቶች ግንባታ ውስጥ ያላቸው ቁልፍ...
ሰው ሰራሽ አስተውሎት ተጽዕኖ የሚያሳድርባቸው የስራ ዘርፎች
AMN – መስከረም 19/2018 ዓ.ም ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) በአሁኑ ወቅት በአዎንታዊ እና በአሉታዊ መንገድ በሰው ልጆች የዕለት ተዕለት ህይወት ላይ ተጽዕኖ እያሳደረ ይገኛል። ሰው ሰራሽ አስተውሎት ኮምፒውተሮች የተለያዩ የተሻሻሉ...
የተወዳዳሪነት እርሾ
ያለነው በኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘመን ነው፡፡ ለዚህ ምክንያቱ በዓለም ላይ የዘርፉ ተፅዕኖ ፈጣሪነት እያየለ በመምጣቱ ነው፡፡ ይህ ደግሞ ለሀገራት የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂን መጠቀም የውዴታ ግዴታ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ ስለዚህ ከዘርፉ ተጠቃሚ...
ልጆች፤ የሣይንስ ሙዚየምንእናስተዋውቃችሁ
ልጆች እንዴት ከረማችሁ? የክረምት የዕረፍት ጊዜያችሁን በጥሩ ሁኔታ እያሳለፋችሁ እንደሆነ እምነታችን ነው። በከተማችን አዲስ አበባ ለእናንተ ለልጆች በአይነታቸው ልዩ እና ዘመናዊ የሆኑ የተለያዩ የጊዜ ማሳለፊያዎች እንዳሉ ታውቃላችሁ? ልጆች በክረምቱ ጊዜ...
 
								 
															 
             
             
             
             
            