የቀና ልቦቹ አበርክቶ

“በበጎነት ስራዎች የብዙዎች እንባ ታብሷል፤ ይህ አርአያነት ወደፊትም ተጠናክሮ ይቀጥላል”                                                                  የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የሀገሬ ሰው “የስጦታ ፈረስ ጥርሱ አይታይም” ይላል፡፡ እውነት ነው፤ ፈረሱ ቢሻው...

ኢትዮጵያን ከተረጂነት የማላቀቅ ጥረት አብነቶች

ከተረጂነት ለመውጣት ምርትን በብዛት፣ አይነትና ጥራት ማሳደግ ላይ እንደሚተኮር ተገልጿል የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ የመክፈቻ ስነ ሰርዓት በየዓመቱ በመስከረም የመጨረሻው ሳምንት እንደሚካሄድ ይታወቃል። በዚህ ሀገራዊ መድረክ የሀገሪቱ...

ለምስጉን አገልግሎት የተሰናዳው ማዕከል

በአዲስ መሶብ በ13 ተቋማት 107 አገልግሎቶች ይሰጣሉ አዳዲስ ፕሮጀክቶችን ማስጀመር፣ ማስገንባት እና አጠናቅቆ ለአገልግሎት ማብቃትን የዕለት ተዕለት ተግባሩ ያደረገው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፤ የሥራዎቹ ውጤቶች ለውጥ ማምጣት ከጀመሩ ሰነባብተዋል፡፡ የፕሮጀክቶቹ...

የመደመር መንግሥት

”ያልተሄደበትን መንገድ መጓዝ ይመርጣል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አዲስ አበባን ለመለወጥ የተጀመረው ስራ አዲስ የስራ ባህልን ያለማመደ እንደሆነም በተምሳሌትነት ቀርቧል ኢትዮጵያ በረዥም የታሪክ ጉዞዎቿ ውስጥ ቀላል የማይባሉ ምዕራፎችን በብዙ...

ለአየር ንብረት ለውጥ የኢትዮጵያ ተምሳሌታዊ ምላሽ

አፍሪካ ወደ ከባቢ አየር በካይ ጋዞችን በመልቀቅ አራት በመቶ ብቻ ድርሻ እንዳላት የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም በገፀ ድሩ ያወጣው መረጃ ያመለክታል፡፡ በካይ ጋዞችን በመልቀቅ ከፍተኛ ድርሻ ያላቸው በኢንዱስትሪ የበለፀጉ ሀገሮች...

ዘመን ተሻጋሪ ወዳጅነት

ኢትዮጵያ ታላቅ ሀገር ናት፡፡ ፍትሕን፣ እኩልነትን አለፍ ሲልም ጀግንነትን በዓለም አደባባይ ያስመሰከረች፡፡ ነፃነቷን አስከብራ ለብዙዎች የነፃነት መውጫ በር የሆነች:: ለዚህ ደግሞ የዓለም የእኩልነትና የታሪክ ሚዛኑ የዓድዋ ድል በቂ ምስክር ነው፡፡...

ለወገን የተዘረጉ እጆች

ባለፉት ሰባት ዓመታት በማዕድ ማጋራት 7 ሚሊዮን የከተማዋ ነዋሪዎች ተጠቃሚ መሆናቸው ተገልጿል ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰዎችን ታሳቢ ያደረጉ ልዩ ልዩ ፕሮጀክቶችን ከውኖ በርካቶችን ተጠቃሚ እያደረገ ይገኛል፡፡...

ዓላማችን በእያንዳንዱ ስራችን

“በሰው ልጆች ህይወት ላይ ጠብ የሚል ለውጥ ማምጣት ነው” የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ያለፉት 7 የለውጥ ዓመታት የተለያዩ ውጣ ውረዶች የተስተናገዱባቸው ቢሆንም ከተማዋ አያሌ ስኬቶችን ያስመዘገበችበት እንደሆነ...