የውሃ ሃብቶቻችንን ለኢትዮጵያ ልማት ለማዋል የሚደረገው ጥረት ተስፋ ሰጪ ውጤት እያስገኘ ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post published:January 3, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ታኀሣሥ 25/2017 ዓ.ም የውሃ ሃብቶቻችንን ለኢትዮጵያ ልማት ለማዋል የሚደረገው ጥረት ተስፋ ሰጪ ውጤት እያስገኘ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በሶማሌ ክልል በግብርና ይለማ የነበረው 350,000 ሄክታር መሬት አሁን ላይ በሦስት እጥፍ ማደጉን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኤክስ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት አስፍረዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የዘመኑ ዐርበኝነት ድህነትና ኋላቀርነትን ቀርፎ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ May 5, 2025 በፌደራል ተቋማትና ማህበራት ደረጃ የተካሄደው የአጀንዳ ማሰባሰብ ውይይት ውጤታማ እንደነበር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ገለጹ June 1, 2025 ምክር ቤቱ በሕዝቦች መካከል ጤናማ ግንኙነት እንዲፈጠር ይሰራል -አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር February 26, 2025
የዘመኑ ዐርበኝነት ድህነትና ኋላቀርነትን ቀርፎ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ May 5, 2025