የውሃ ሃብቶቻችንን ለኢትዮጵያ ልማት ለማዋል የሚደረገው ጥረት ተስፋ ሰጪ ውጤት እያስገኘ ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post published:January 3, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ታኀሣሥ 25/2017 ዓ.ም የውሃ ሃብቶቻችንን ለኢትዮጵያ ልማት ለማዋል የሚደረገው ጥረት ተስፋ ሰጪ ውጤት እያስገኘ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በሶማሌ ክልል በግብርና ይለማ የነበረው 350,000 ሄክታር መሬት አሁን ላይ በሦስት እጥፍ ማደጉን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኤክስ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት አስፍረዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ለጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡ የውጭ ሀገር ዜጎችን በመያዣነት በመጠቀም ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የጠየቁ ሦስት ፓኪስታናውያንን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ June 22, 2026 የኢትዮጵያ ሜትሮሎጂ ኢንስቲትዩት የ2018/19 ዓ.ም የክረምት ወቅት የአየር ፀባይ ትንበያ መረጃን ይፋ አደረገ May 17, 2026 በኢፌዴሪ አየር ኃይል “ዛሬን ለነገ ሲሰራ” ፊልም ተመርቆ ለእይታ በቃ November 29, 2024
ለጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡ የውጭ ሀገር ዜጎችን በመያዣነት በመጠቀም ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የጠየቁ ሦስት ፓኪስታናውያንን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ June 22, 2026