ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ተቀበሉ Post published:January 11, 2025 Post category:አዲስ አበባ AMN – ጥር 03/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የሶማሊያ ፌዴራል ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሐሙድ ተቀብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት “የሶማሊያ ፌዴራል ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሐሙድ ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ እላለሁ።” ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የመዲናዋን የሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች በተመለከተ ከነዋሪዎች ጥሪ መቀበል የሚያስችል የጥሪ ማዕከል ስራ ጀመረ March 13, 2025 በትግራይ ክልል አፈሳ፣ አፈና እና ጭቆና – እስከመቼ? July 24, 2026 ሀሰተኛ ዶላር ለቪዛ አገልግሎት ክፍያ በመፈጸም የተጠረጠረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ March 12, 2025