ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ተቀበሉ Post published:January 11, 2025 Post category:አዲስ አበባ AMN – ጥር 03/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የሶማሊያ ፌዴራል ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሐሙድ ተቀብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት “የሶማሊያ ፌዴራል ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሐሙድ ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ እላለሁ።” ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የቦሌ አራብሳ ዘመናዊ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ከለዉጡ ወዲህ ፕሮጀክቶችን በፍጥነት ጀምሮ የመጨረሶ አንዱ ማሳያ ነዉ፡- ከንቲባ አዳነች አቤቤ January 10, 2025 የአፍሪካ ቆነጃጅት የአድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ April 24, 2026 አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ እና የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በጋራ ለመስራት ተስማሙ June 23, 2026
የቦሌ አራብሳ ዘመናዊ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ከለዉጡ ወዲህ ፕሮጀክቶችን በፍጥነት ጀምሮ የመጨረሶ አንዱ ማሳያ ነዉ፡- ከንቲባ አዳነች አቤቤ January 10, 2025