የካዛኪስታን አማናት ፓርቲ አባል አዲስ አበባ ገቡ

You are currently viewing የካዛኪስታን አማናት ፓርቲ አባል አዲስ አበባ ገቡ

AMN- ጥር 23/2017 ዓ.ም

የካዛኪስታኑ አማናት ፓርቲ እና የሀገሪቱ ፓርላማ የታችኛው ምክር ቤት አባል ሳማት ኑር ታተዛ በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ሳማት ኑር ታተዛ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡

የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባዔ ከዛሬ ጥር 23 እስከ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ ይካሄዳል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review