ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመከላከያ ሠራዊት ጀነራል አመራሮች ጋር ተወያዩ Post published:February 13, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN – የካቲት 6/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመከላከያ ሠራዊት ጀነራል አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራዊ እና ቀጣናዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ለመቄዶንያ የአረጋዊያን እና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል 8ሺህ ኪሎ የሚመዝን የቴምር ድጋፍ ተደረገ March 22, 2025 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጌታቸው መለሰ(ዶ/ር) ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ October 16, 2024 ኢትዮጵያ ለኬንያ በቀን 265 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል እያቀረበች ነው – የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል March 22, 2025