ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመከላከያ ሠራዊት ጀነራል አመራሮች ጋር ተወያዩ Post published:February 13, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN – የካቲት 6/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመከላከያ ሠራዊት ጀነራል አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራዊ እና ቀጣናዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የመጋቢት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል-የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር March 3, 2025 የኢትዮጵያ የባሕልና ኪነ ጥበብ ዘርፍ ልማት ስኬቶች!! May 27, 2026 ግዙፉ የኩርሙክ ወርቅ ማምረቻ ፕሮጀክት August 7, 2026