የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርነትን አንጎላ ተረከበች Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 8/2017 ዓ.ም የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር የነበረችው ሞሪታኒያ የሊቀመንበርነት ስልጣኑን ለአንጎላ አስረክባለች። የሞሪታኒያው ፕሬዝዳንት ሞሃምድ ኡልድ ጋዝዋኒ ለወቅቱ የኅብረቱ ሊቀመንበር የአንጎላ ፕሬዝዳንት ዧ ማኑኤል ጎሳዌስ ሎሬንሶ ሊቀመንበርነቱን አስረክበዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ በ6 ወራት ውስጥ ከ12 ሚልየን ኩንታል በላይ ሲሚንቶ ለገበያ አቅርቧል April 24, 2025 የፌዴራል መንግስት ወደ ትግራይ ክልል እንዲገባ ህጋዊ ጥያቄ አላቀረብኩም -አቶ ጌታቸው ረዳ March 13, 2025 የሹዋሊድ በዓል አከባበር በተለያዩ ሥነ-ሥርዓቶች ተጀመረ April 16, 2024