የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርነትን አንጎላ ተረከበች Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 8/2017 ዓ.ም የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር የነበረችው ሞሪታኒያ የሊቀመንበርነት ስልጣኑን ለአንጎላ አስረክባለች። የሞሪታኒያው ፕሬዝዳንት ሞሃምድ ኡልድ ጋዝዋኒ ለወቅቱ የኅብረቱ ሊቀመንበር የአንጎላ ፕሬዝዳንት ዧ ማኑኤል ጎሳዌስ ሎሬንሶ ሊቀመንበርነቱን አስረክበዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ለ2017/18 የምርት ዘመን ከተገዛው 2.4 ሚለዮን ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ ከ614 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የሚሆነው ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጉዟል- ሚኒስቴሩ February 24, 2025 ለምን ለማኝ ሆንን የሚለውን ጥያቄ መመለስ አልቻልኩም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) October 21, 2025 ኢትዮጵያ የትናንት ታሪክን ዘካሪ እና አክባሪ በዛሬ ልማቶቿ ደግሞ ታሪክ ሰሪ ለመሆን እየሰራች ነው- ከንቲባ አዳነች አቤቤ February 22, 2026
ለ2017/18 የምርት ዘመን ከተገዛው 2.4 ሚለዮን ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ ከ614 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የሚሆነው ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጉዟል- ሚኒስቴሩ February 24, 2025