ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሩዋንዳ እና ከታንዛኒያ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 8/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ እና ከታንዛኒያ ፕሬዝደንት ሱሉሁ ሳሚያ ጋር መወያየታቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት አስታውቀዋል፡፡ በውይይታቸው ሰፋ ያለ አካባቢያዊ እና አህጉራዊ ጉዳዮችን ማንሳታቸውንም ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢሬቻ በዓል በዓለም ቅርስነት እንዲመዘገብ ጥረቶች እየተደረጉ ነው፡-ወ/ሮ ጀሚላ ሲምቢሮ October 4, 2024 ኮሪያ ሪፐብሊክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድ ልውውጥና የዲጂታል ግብይት ሥርዓት መደገፍና ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች November 19, 2024 የጨፌ ኦሮሚያ 4ኛ ዓመት 6ኛ የስራ ዘመን 8 መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው February 10, 2025