ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሩዋንዳ እና ከታንዛኒያ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 8/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ እና ከታንዛኒያ ፕሬዝደንት ሱሉሁ ሳሚያ ጋር መወያየታቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት አስታውቀዋል፡፡ በውይይታቸው ሰፋ ያለ አካባቢያዊ እና አህጉራዊ ጉዳዮችን ማንሳታቸውንም ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የሀገራዊ ምክክር ጉባኤው በስኬት እየተካሄደ ነው – ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ July 24, 2026 በ28ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ ተከታታይ የፕሪሚየር ሊግ ድሉን አስመዘገበ March 10, 2025 ህገ-ወጡ የህወሓት ቡድን በትግራይ ወጣቶች ላይ እያደረሰ ያለውን አፈሳ፣ አፈናና ጭቆና ሊያቆም ይገባል July 20, 2026