ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ እና ቦትስዋና ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN- የካቲት 8/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ እና ቦትስዋና ፕሬዚዳንት ዱማ ቦኮ ጋር መወያየታቸውን በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በአሸባሪው ሸኔ እና ፅንፈኛው ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል September 17, 2024 አፍሪካ ሰላሟን እንዴት ታስጠብቅ? March 8, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመጪው ዘመን ከዓለም ኃያላን ተርታ የምትሰለፍ ብርቱ ሀገር በደምና በላብ እንገነባለን ሲሉ ገለጹ September 6, 2025