ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ እና ቦትስዋና ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ Post published: February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN- የካቲት 8/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ እና ቦትስዋና ፕሬዚዳንት ዱማ ቦኮ ጋር መወያየታቸውን በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የካፒታል ገበያ የኢኮኖሚ ዕድገት ሞተር ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) January 17, 2026 የባለሞያዎች ስብስብ በምክክር አጀንዳ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሳይንሳዊ ገለጻዎችን ሰጡ July 24, 2026 የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ የፋይናንስ ምንጭና የልማት አቅም እየሆነ ነው -የኢኒሼቲቩ ሊቀ መንበር አህመድ ሽዴ November 15, 2024