ማሀሙድ አሊ የሱፍ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN-የካቲት 8/2017 ዓ.ም የጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሀሙድ አሊ የሱፍ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለመሆን ሶስት እጩዎች ከፍተኛ ፉክክር ሲያደርጉ መቆየታቸው ይታወሳል። በሰብስቤ ባዩ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አሜሪካ እና ቻይና የንግድ ጦርነቱን ለማርገብ መስማማታቸው ተገለጸ June 11, 2025 የውሃ ሃብቶቻችንን ለኢትዮጵያ ልማት ለማዋል የሚደረገው ጥረት ተስፋ ሰጪ ውጤት እያስገኘ ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) January 3, 2025 ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የአጀንዳ ማሰባሰብ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ November 29, 2024