ማሀሙድ አሊ የሱፍ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN-የካቲት 8/2017 ዓ.ም የጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሀሙድ አሊ የሱፍ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለመሆን ሶስት እጩዎች ከፍተኛ ፉክክር ሲያደርጉ መቆየታቸው ይታወሳል። በሰብስቤ ባዩ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በባንግላዴሽ በትምህርት ተቋም ላይ የአየር ኃይል ጀት ተከስክሶ በትንሹ የ19 ሰዎች ህይወት አለፈ July 21, 2025 ኢትዮጵያ የነገውን ዓለም ዛሬ ለመቀላቀል በቁርጠኝነት እየሰራች ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) April 15, 2026 ተጨማሪ ተጫዋቾች ያስፈልጉናል- ማይክል ካሪክ August 14, 2026