አቶ አደም ፋራህ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ለተመረጡት መሀሙድ አሊ ዩሱፍ መልካም ምኞታቸውን ገለፁ Post published:February 16, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN-የካቲት 8/2017 ዓ.ም በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ፣ መሀሙድ አሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው በመመረጣቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል። አቶ አደም በማኀበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልዕክት፣ መልካም የስራ ጊዜ እንድሆንላቸውም ተመኝተዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር August 23, 2024 በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 51 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ October 8, 2024 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮንጎ ኪንሻሳ አየር መንገድን በ1 ወር ውስጥ ለማቋቋም ዝግጅት አጠናቋል -አቶ መስፍን ጣሰው November 8, 2024