አቶ አደም ፋራህ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ለተመረጡት መሀሙድ አሊ ዩሱፍ መልካም ምኞታቸውን ገለፁ Post published:February 16, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN-የካቲት 8/2017 ዓ.ም በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ፣ መሀሙድ አሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው በመመረጣቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል። አቶ አደም በማኀበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልዕክት፣ መልካም የስራ ጊዜ እንድሆንላቸውም ተመኝተዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በኬንያ ህገ ወጥ የሠዎች ዝውውር፣ ኮንትሮባንድ እና አደንዛዥ ዕፅ ዝውውር ላይ ተሳታፊ በሆነው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ላይ እርምጃ ተወሰደ February 27, 2025 የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን ከሀገራት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች ጋር ተወያየ March 20, 2025 የኢትዮጵያ የዲጂታል እመርታ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ዕድገትን በማሳለጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው – ቢልለኔ ስዩም June 26, 2026
በኬንያ ህገ ወጥ የሠዎች ዝውውር፣ ኮንትሮባንድ እና አደንዛዥ ዕፅ ዝውውር ላይ ተሳታፊ በሆነው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ላይ እርምጃ ተወሰደ February 27, 2025