ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጋና እና ከቡሩንዲ ፕሬዝደንቶች ጋር ተወያዩ Post published:February 16, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 9/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ከጋና ፕሬዝደንት ጆን ማሀማ እና ከቡሩንዲ ፕሬዝደንት ኤቫርሴት ንዳይሽሚዬ ጋር ተወያይተዋል:: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት፣ ውይይታቸው የጋራ ጉዳዮች እና ትብብርን ማሻሻል ላይ ያተኮረ እንደነበር ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በዩሮፓ ሊግ ዛሬ ምሽት ማንችስተር ዩናይትድ ከሪያል ሶሲዳድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል March 6, 2025 የምርጫ ቀን በአሜሪካ November 5, 2024 በኢትዮጵያ የምግብ ሥርዓት ሽግግር እና የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ የተደረጉ ጥረቶች ስኬታማ መሆናቸዉን ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ July 30, 2025