ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጋና እና ከቡሩንዲ ፕሬዝደንቶች ጋር ተወያዩ Post published:February 16, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 9/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ከጋና ፕሬዝደንት ጆን ማሀማ እና ከቡሩንዲ ፕሬዝደንት ኤቫርሴት ንዳይሽሚዬ ጋር ተወያይተዋል:: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት፣ ውይይታቸው የጋራ ጉዳዮች እና ትብብርን ማሻሻል ላይ ያተኮረ እንደነበር ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) «መደመር» መጽሐፍ በቻይንኛ ተተርጉሞ በቅርቡ ለንባብ ይበቃል July 3, 2026 የአዲስ አበባ ዘመናዊ የከተማ ልማት ስትራቴጂዎች የነገዋን ኢትዮጵያ የሚቀርጹ ናቸው August 12, 2026 የአፍሪካ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፈረንስ ዛሬ በአዲስ አበባ ይካሄዳል October 8, 2024