የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

You are currently viewing የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

AMN – የካቲት 10/2017 ዓ.ም

የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል።

በታላቅ የለውጥ ጉዞ ላይ በምትገኘው ኢትዮጵያ የሚኖራቸው ጉብኝት እና ቆይታም ስኬታማ እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review