የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ Post published:February 17, 2025 Post category:አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ AMN – የካቲት 10/2017 ዓ.ም የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል። በታላቅ የለውጥ ጉዞ ላይ በምትገኘው ኢትዮጵያ የሚኖራቸው ጉብኝት እና ቆይታም ስኬታማ እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የዲጂታል አካታችነትን በሁሉም መስክ ለማረጋገጥ ትኩረት ተደርጓል- ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር December 19, 2024 አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ ከጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ April 14, 2025 ኢትዮጵያ ያላትን የኃይል ሀብት በአግባቡ የመጠቀም ሉዓላዊ መብቷን አስጠብቃ ተጨማሪ ፕሮጀክቶችን ትገነባለች – የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል September 5, 2026
ኢትዮጵያ ያላትን የኃይል ሀብት በአግባቡ የመጠቀም ሉዓላዊ መብቷን አስጠብቃ ተጨማሪ ፕሮጀክቶችን ትገነባለች – የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል September 5, 2026