ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከራሺያ ፌደሬሽን ፌደራል ምክር ቤት አፈጉባዔ እና ልዑካን ቡድናቸው ጋር ተወያዩ Post published:February 19, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN-የካቲት 11/2017 ዓ.ም ዛሬ ምሽት ከራሺያ ፌደሬሽን ፌደራል ምክር ቤት አፈጉባዔ ቫለንቲና ማትቬዬንኮ እና ልዑካን ቡድናቸው ጋር ተገናኝተው መወያየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልዕክት ፣ የነበራቸው ቆይታ የኢትዮጵያ እና የራሺያ ግንኙነቶችን ለመዳሰስ እና ለመወያየት ጥሩ እድል ፈጥሮልናል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ”ስለኢትዮጵያ” የፎቶግራፍ ዓውደርዕይና የፓናል ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው March 10, 2025 የእስያ መሰረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ November 28, 2024 የዘመናት ጥያቄን መላሽ፤የሀገርን ከፍታ ቀያሽ August 30, 2025