ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከራሺያ ፌደሬሽን ፌደራል ምክር ቤት አፈጉባዔ እና ልዑካን ቡድናቸው ጋር ተወያዩ Post published:February 19, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN-የካቲት 11/2017 ዓ.ም ዛሬ ምሽት ከራሺያ ፌደሬሽን ፌደራል ምክር ቤት አፈጉባዔ ቫለንቲና ማትቬዬንኮ እና ልዑካን ቡድናቸው ጋር ተገናኝተው መወያየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልዕክት ፣ የነበራቸው ቆይታ የኢትዮጵያ እና የራሺያ ግንኙነቶችን ለመዳሰስ እና ለመወያየት ጥሩ እድል ፈጥሮልናል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአገሪቱን እድገትና የህዝቡን ህይወት ለማሻሻል ቅድሚያ ሰጥተው ሊሰሩ ይገባል- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) December 26, 2024 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባህርዳር ገቡ March 3, 2025 ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የምናልመው ሁሉ እውን የሚሆንበት አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ውስጥ እንገኛለን- ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ August 3, 2026