ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገቡ Post published:February 27, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN- የካቲት 20/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሞቃዲሾ ሲደርሱ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀመድ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ የተመራ ከፍተኛ ልዑካን ቡድን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ጁባ ገባ March 8, 2025 72ኛዉን የቦረና አባ ገዳ ባሊ ርክክብን በማስመልከት የብስክሌት ውድድር እየተካሄደ ነው March 7, 2025 የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ምርትን በመተካት አበረታች ውጤት እያመጣ ነው November 20, 2024