ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገቡ Post published:February 27, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN- የካቲት 20/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሞቃዲሾ ሲደርሱ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀመድ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ተጽዕኖ እያደገ፤ ስትራቴጂካዊ ጥያቄዎቿም ተቀባይነት እያገኙ ቀጥለዋል September 1, 2026 የተሸከርካሪዎችን ፍጥነት ለመቆጣጠር ልዩ የትራፊክ መስመሮችን ያስተዋወቀችው ከተማ April 7, 2025 በመዲናዋ አስተማማኝ ሰላምና ደኅንነት መኖሩና ወንጀልም በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱ ተገለጸ April 26, 2025