አዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ለተከታታይ አስር ቀናት ለጉብኝት ክፍት እንደሚሆን ተገለፀ

You are currently viewing አዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ለተከታታይ አስር ቀናት ለጉብኝት ክፍት እንደሚሆን ተገለፀ

AMN-የካቲት 23/2017 ዓ.ም

አዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ለተከታታይ አስር ቀናት ለጉብኝት ክፍት እንደሚሆን ተገልጿል።

በትላንትናው እለት የተመረቀው ማዕከሉ በተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎች እየተጎበኙ እንደሚገኝ ከአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review