አዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ለተከታታይ አስር ቀናት ለጉብኝት ክፍት እንደሚሆን ተገለፀ Post published:March 3, 2025 Post category:አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ AMN-የካቲት 23/2017 ዓ.ም አዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ለተከታታይ አስር ቀናት ለጉብኝት ክፍት እንደሚሆን ተገልጿል። በትላንትናው እለት የተመረቀው ማዕከሉ በተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎች እየተጎበኙ እንደሚገኝ ከአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አትሌት ጉዳፍ ፀጋይና አትሌት ድርቤ ወልተጂ ለፍጻሜ አለፉ:: March 21, 2025 አዲስ አበባ የአፍሪካ የጤና ቱሪዝም ማዕከል የመሆን አቅሟን በተግባር እያሳየች ነው August 31, 2026 የአረንጓዴ ዐሻራ ብሔራዊ ሥራችን ከተፈጥሮ የመታረቅ በልማት የመላቅ አዲስ ጎዳና ነው- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ June 15, 2026