በዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ የተመራ ከፍተኛ ልዑካን ቡድን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ጁባ ገባ

You are currently viewing በዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ የተመራ ከፍተኛ ልዑካን ቡድን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ጁባ ገባ

AMN- የካቲት 28/2017 ዓ.ም

በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ የተመራ ከፍተኛ የመንግሥት ልዑካን ቡድን በደቡብ ሱዳን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ጁባ ገብቷል።

የልዑካን ቡድኑ ከደቡብ ሱዳን ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራል ተብሎ እንደሚጠበቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review