በዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ የተመራ ከፍተኛ ልዑካን ቡድን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ጁባ ገባ Post published:March 8, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN- የካቲት 28/2017 ዓ.ም በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ የተመራ ከፍተኛ የመንግሥት ልዑካን ቡድን በደቡብ ሱዳን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ጁባ ገብቷል። የልዑካን ቡድኑ ከደቡብ ሱዳን ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራል ተብሎ እንደሚጠበቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያ ብልፅግና ከዳር እስከ ዳር እስኪዳረስ እጅ ለእጅ ተያይዘን መስራታችንን እንቀጥላለን ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ July 14, 2025 የአራዳ የበጎነት መንደር ግንባታ በታቀደለት ፍጥነትና ጥራት እየተከናወነ ይገኛል August 28, 2026 በአሶሳ ከተማ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቆ ለምርቃት መብቃቱን ምክንያት በማድረግ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ይገኛል September 15, 2025
በአሶሳ ከተማ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቆ ለምርቃት መብቃቱን ምክንያት በማድረግ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ይገኛል September 15, 2025