የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች በመዲናዋ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው Post published:April 13, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN- ሚያዝያ 5/2017 ዓ.ም የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ ያሉ መሰረተ ልማቶችን እየጎበኙ ነው። የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች በአዲስ አበባ ከተማ የኮሪደር ልማት እየተገነቡ ያሉ መሰረተ ልማቶችን እና ብሄራዊ ቤተመንግሥትን በመጎብኘት ላይ ናቸው። በዳንኤል መላኩ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ጥበብን በአደባባይ የገለጠው ልማት August 10, 2025 ትራምፕ ዩክሬን የሩሲያን የሰላም ስምምነት እንድትቀበል ጠየቁ August 17, 2025 የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 41ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ January 14, 2025