የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች በመዲናዋ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው Post published:April 13, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN- ሚያዝያ 5/2017 ዓ.ም የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ ያሉ መሰረተ ልማቶችን እየጎበኙ ነው። የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች በአዲስ አበባ ከተማ የኮሪደር ልማት እየተገነቡ ያሉ መሰረተ ልማቶችን እና ብሄራዊ ቤተመንግሥትን በመጎብኘት ላይ ናቸው። በዳንኤል መላኩ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ November 15, 2025 ሚዲያው የውጭ አጀንዳዎችን ማስተጋባት አቁሞ ወደ ሀገር በቀል እውቀቶችና ኢኮኖሚው ሊመለስ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) May 9, 2026 በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው September 16, 2025
ሚዲያው የውጭ አጀንዳዎችን ማስተጋባት አቁሞ ወደ ሀገር በቀል እውቀቶችና ኢኮኖሚው ሊመለስ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) May 9, 2026