በሌብነትና ብልሹ አሰራር የተሳተፉ 188 አካላት ተጠያቂ ሆኑ Post published:April 15, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / መልካም አስተዳደር / አዲስ አበባ AMN – ሚያዝያ 07/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ በሌብነትና ብልሹ አሰራር የተሳተፉ 188 አካላትን ተጠያቂ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የስራ አፈፃፀሙን በገመገመበት ወቅት በብልሹ አሰራርና በሌብነት የተሳተፉ አካላት ላይ እርምጃ መወሰዱን ከኤጀንሲዉ ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የእውቀት ደጅ እንቅፋቶች December 30, 2024 ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶ እና ልህቀት ማዕከል የሁለተኛ ዙር ሰልጣኞችን በነገው ዕለት ይቀበላል January 8, 2025 በመዲናዋ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢዎችን እንግልትና መጨናነቅ ለመቅረፍ የሚያስችል አዲስ አሰራር ተዘርግቷል- የገቢዎች ቢሮ March 1, 2025