ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቬይትናም የጀግኖች እና ሰማዕታት መታሰቢያ እና በሆ ቺ ሚን የመቃብር ሥፍራ ጉንጉን አበባ አኖሩ Post published:April 16, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዲፕሎማሲ AMN – ሚያዚያ 07/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በቬይትናም የጀግኖች እና ሰማዕታት መታሰቢያ ብሎም በሆ ቺ ሚን የመቃብር ሥፍራ ጉንጉን አበባ ማኖራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ የተመራ ከፍተኛ ልዑካን ቡድን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ጁባ ገባ March 8, 2025 ህዝበ ሙስሊሙ የረመዳን ወርን የእምነቱ አስተምህሮ በሚያዘዉ መሰረት በመረዳዳትና በመተሳሰብ እንዲያሳልፍ ጥሪ ቀረበ February 28, 2025 ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ March 5, 2025